መርህ በሶስት አይነት መንገድ ይገነባል። 1) ከቤተሰብ አስተዳደግ፤ 2) ከትምህትር ቤት፤ 3) በራስ ፈልጎ ማወቅ ናቸው። ሶስቱንም መንገዶች አስረዳለሁ። ተጨማሪ
መርህ ማለት ምን ማለት ነው? መርህ የሚከተል ዜጋ አስተዋይ፣ ሚዛናዊ እና የሰለጠነ ዜጋ ነው። በመርህ እንዴት መኖር ይችላሉ? ተጨማሪ
የሃገራችን ሁኔታ ያሳስባል። መውደድ እና መወደን እንፈልጋለን። ለውጥ እንፈልጋለን። ለውጥ ግን በራሱ አይመጣም። ለውጥ መፈለግ፣ መቀበል፣ ማምጣት ወይስ መቃዤት፤ ተጨማሪ
የሚወዱትን ስራ አሳዶ ማግኘት እራሱን የቻለ ብልሃት አለው። ማመልከቻ መጻፍና መከታተል ብቻ አይደለም። በዚህ ውድድር በናረበት ዘመን ብልሃቱ ምን እንደሆነ ያውቃሉ? ተጨማሪ