በቅርብ ጊዜ የገቡ

ምግብ ተወደደ፤ ሰሞነኛ!

የዋጋ ንረት፣ መደበኛ ውሏችን እና ማህበራዊ ህይወታችን ምን ይመስላል? ከምግብ፣ መጠጥ እና ህይወታችን ጋር የተገናኘ አጭር መልዕክት ያቀፈ ግጥም ነው። አተርፍ ባይ አጉዳይ ወይስ መቆጠብ፤ የትኛው ይሻላል? ከፈለጉ ሰምና ወርቅ ማውጣት ይችላሉ? ተጨማሪ ያንብቡ!

ነገር ምግብ እና መጠጥ ወደ ውስጣችን ይገባሉ፤

ገር ምግብ እና መጠጥ በየ ጊዜው ወደ ውስጣችን ይገባሉ። ነገር ሲገባብን ግን ብዙ ልብ አንለውም። ቀልጣፋ እና ጤናማ ኑሮ ለመኖር አቀራረብና እውቀት ይፈልጋል። ምግብ፣ መጠጥና ነገር ለመምረጥ ከባድ አይደለም። ተጨማሪ ያንብቡ!