በቅርብ ጊዜ የገቡ

ረጋ ማለትና ጊዜ መጠቀም፤ ክፍል 2፤

ንኛውም ሰው ቢሆን፤ ትርፍ ጊዜውን፤ በከፊልም ቢሆን፤ የረባ ነገር ላይ መጠቀም ይችላል፡፡ ጊዜውን የረባ ነገር ላይ መጠቀም የጀመረ ሰው፤ ስለ ሰው ሳይሆን ስለ ሃሳብ ማውራት ይጀምራል፡፡ እከሌ እንዲህ አለ ብሎ በተደጋጋሚ ስለሰው ማውራት ይቀንሳል፡፡ ....

ረጋ ማለትና ጊዜ መጠቀም ክፍል 2

Add new comment

Restricted HTML

  • Allowed HTML tags: <a href hreflang> <em> <strong> <cite> <blockquote cite> <code> <ul type> <ol start type> <li> <dl> <dt> <dd> <h2 id> <h3 id> <h4 id> <h5 id> <h6 id>
  • Lines and paragraphs break automatically.
  • Web page addresses and email addresses turn into links automatically.

ረጋ ማለትና ጊዜ መጠቀም፤ ክፍል 1

ሃሳባችን ላይ ረጋ ማለትና ጊዜ መጠቀም መጨረሻ ላይ ጥሩ ሽልማት አለው፡፡ ምናልባት የሚያኮራ ባይሆንም አስተሳሰቡ ነጥብና ምክንያት ካለው ግን የሚያሳፍር አይሆንም፡፡ ሁሉም ነገር ላይ ሁል ጊዜ አዋቂ መሆን አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ቃላትና ተግባራችን ሁልጊዜ ፍጹም አይሆኑም፡፡.....

እንኳን አደረሰሽ 365!

እንኳን አደረሰሽ 365፣
ምንድነው የኔ እድገት?
ትምህርት ለመውሰድ ካለ ያጠፋሁት፣
ገትሮ ለመያዝ ካለ ያለማሁት፣
በጎ ወይስ መጥፎ ካፌ ያወጣሁት?
ሰው ስለመሆኔ ምንድነው ያሰብሁት?
ዝም ብዬ እያየሁ ባሪያ የሆንኩበት፣
ወይም ወገኔ ላይ ጨካኝ የሆንኩበት፣

ቀና ሃሳብ ካለኝ ለማሳየት ውጤት፣
አንድ ሁለት ብዬ የሚቆጠር ስኬት፣
ምን እንደሰራሁኝ ልኩን የማይበት፣
ውሸት የሌለበት፣
መጀመሪያ ክብር ስለ ሰው ልጅ ህይወት፣
መከበር ከፈልግሁ በሰፊው ህዝብ ፊት፡፡
መልካም አዲስ ዓመት!
ኮተት ያልበዛበት

ያስተሳሰብ ጀግና እንዴት መሆን ይቻላል?

ያስተሳሰብ ጀግና መሆን እራሱን የቻለ ስራና ፈተና ነው! ችግር የለም! ያስተሳሰብ ጀግና እንዴት መሆን እንደሚቻል በቀላሉ ሃሳቤን ማጋራት እችላለሁ፡፡ ይኸን የሚያስችሉ 3 ዋና ዋና ነጥቦች አብረን እንይ፡፡