በቅርብ ጊዜ የገቡ
በፍቅር ያደገና ያሸነፈ ሃገርና ህዝብ በታሪክም የለም!
tatariw
Sat, 05/08/2021 - 18:15
ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት ክፍል 6
tatariw
Tue, 05/04/2021 - 14:19
Add new comment
ቀና ብለህ እየው ልጄ ነው ይበልህ!
tatariw
Thu, 04/22/2021 - 18:19
ሰበብ እያበዛህ፣
መዘምን አለፈህ፣
መሰልጠን ቀረብህ፣
እሱ ያውቃል ብለህ፣
አንገትህን ደፍተህ፣
አይንህን ጨፍነህ፣
አዕምሮህን ዘግተህ፣
ልብህንም ደፍነህ፣
ምንም አይታይህ፣
ወደታች እያየህ፣
ክፉና በጎውን መለየት አቅቶህ፣
የሰነፈው ባህል እንዲህ ጠልፎ ያዘህ፣
ወይ ባስተሳሰብህ፤ ወይ ባስተዳደግህ፣
ፊትህን ደብቀህ፣
እንዴት አርጎ ይስማህ፣
እንዴት አርጎ ይይህ፡፡
ቀና ብለህ እየው፣
ባየሩ በጉሙ ሲንሳፈፍ ካየኸው፤
ያንተ ልጅ ነኝ በለው፤
ሰበበኛ እንዳልሆንክ ወስነህ ንገረው፣
ሌላ ጊዜም ቢሆን እንዳታስቸግረው
መልሱንም አዳምጠው፡፡
ደባልቄና ላዩሽ ባውቶቡስ ጣቢያ፤
tatariw
Fri, 04/16/2021 - 19:53
ደባልቄ አውቶቡስ እየጠበቀ ነው፡፡ እንደለመደው ሰው ሁሉ ይገርመኛል ማለት ጀመረ፡፡ በችኮላ ቢሆንም፤ ታዲያስ ለማለት እንዴት ሰው ይቸገራል? እንዲሁ ዝም ብሎ ለጊዜው ለመነጋገር፡፡ አየሩና ቀኑ ብዙ ያስወራል፡፡ .....
መከባበር በውስጡ ጉድ አለው
ይኸ ጽሁፍ ትህትና፣ መቻቻልና ፍቅር ከመከባበር ጋር ሲነጻጻሩ የትኛው እንደሚበልጥ ለማሳየት ነው፡፡ መጀመሪያ ግን መከባበር እንዴትና የት መጠቀም እንደሚቻል አንዳንድ ወሳኝ ነጥቦች ባጭሩ ላሳይ፡፡ ለምሳሌ ....
Add new comment