በቅርብ ጊዜ የገቡ

ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ ክፍል 3፤

አንድ የሆነ ሰውዬ፤ ሰው የተሰበሰበበት አዳራሽ ውስጥ፤ ሰላም የምትፈልጉ በሙሉ፤ እስኪ እጃችሁን አውጡ ብሎ በድንገት ከጠየቀ ምን ይፈጠራል ይመስላችኋል? ሁሉም ሰው እጁን ላያወጣ ይችላል፡፡ ሁሉም ሰው ግን፤ .....

ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ ክፍል 2፤

የጽሁፉ አላማ፤ በተፈጥሮ ምልክትና በሰው-ሰራሽ ምልክት መካከል ያለውን ልዩነት ለማሳየት ነው፡፡ መጀመሪያ ከቀላሉ ልጀምር፡፡ የመጀመሪያው ዙር ላይ፤ የተፈጥሮ ምልክት ማየት እንደሚቻል ጠቅሸ ነበር፡፡ ምልክቱን ካየንና ከተሰማን በኋላ ...

ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ ክፍል 1፤

Mejemer Fantaw Tesema Norway Ethiopia Amharic Tatariw mejemeriya መጀመሪያ መጀመር

ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ በሌላ አይነት አባባል፤ ከማስተዋል ጋር ይመሳሰላል፡፡ ለምሳሌ፤ የሚታየውን ነገር ማየት ብቻ ሳይሆን፤ ልብ ማለት መቻል ሊሆን ይችላል፡፡ መኪና ባጠገባችን ስታልፍ፤ መኪና መሆኗን ብቻ ሳይሆን፤ አይነቷንና ቀለሟን ማስታወስ .....

Mejemer ን ለጓደኛ ይንገሩ!


መጀመር ላይ ምን አለ?

ማሰብና መቁጠር ይመሳሰላሉ
መከባበር ከፍቅር ይበልጣል
የባህሪ እንጂ የሃገር መጥፎ የለም
ሞኝነትና ደግነት ይለያያሉ
ጠንካራ ባህሪ በልምምድ ይገኛል
ሰው መሆን ብቻ በቂ አይደለም
አንደኛ ደረጃ አስተሳሰብ ይቆያል
የሚወዱትን ስራ አሳደው ያግኙት
መሰረታዊ የኮምፕዩተር ዕውቀት
ለልጆች የአማርኛ ፊዴላት
የለማጁ ግጥም፣ ፌዝና ልብ-ወለድ

አዲሱ ስራ ተገኘ! የተጻፉና ያልተጻፉ ህጎች ክፍል 8፤

ይኸ ጽሁፍ የመጨረሻው እና 8ኛው ክፍል ነው፡፡ ካለፉት ሰባት ተከታታይ የስራ አፈላለግ ስልት ጋር የተያያዘ ነው፡፡ አሁን ደግሞ ተፈላጊው ስራ ከተገኘ በኋላ ስራ ቦታ ላይ የተጻፉ እና ያልተጻፉ ህጎችን አብረን እናያለን፡፡ ህጎቹ እንደ ሃገሩና ስራው አይነት ይለያያሉ፡፡ ....