mejemer.com
ቀላል ፍልስፍና
14 May 2024 mejemer fantaw tesema

ለሚወድ ልብ

ብልህ ልብ ከጭንቅላት ጋር ይተባበራል። ልባችን እርህራሄ ጭንቅላት ደግሞ ብልሀት አለው። በልብ ብቻ ከሆነ ምክንያት አናይም። በጭንቅላት ብቻ ከሆነ ደረቅ ያደርገናል። ሁለቱንም አመዛዝኖ መጠቀም ለጋራ ችግሮቻችን ስር ነቀል መፍትሄ መፈለጊያ መብራት ነው። እንዴት? ተጨማሪ

10 May 2024 mejemer fantaw tesema

ለሚሰሩ እጆች

ለችግርህ መፍትሄ ስትፈልግ የባህል መነጸር ማድረግ ከለመደብህ፤ እጅህ ላይ የሚታየው ቀይ ቀለም አረንጓዴ ይመስልሃል። ህይዎት ልክ ወደፊት የምትሽከረከር መኪና አይነት ነች። ቀይ ሲሆን ቆመህ አስብ። ቢጫ ሲሆን ተዘጋጅ። አረንጓዴ ሲሆን ሂድ። ተጨማሪ

9 Apr 2024 mejemer fantaw tesema

ደባልቄ እና ላዩሽ

ውስብስብ አጭር ልብ ወለድ። ደባልቄ አውቶቡስ እየጠበቀ ነው፡፡ ሰው መተቸት ይወዳል። አካባቢውን ማንበብ ይችላል። ቀዳዳ መድፈን እና ጎደሎ መሙላት ልማዱ ነው። ምን አጋጠመው? ደባልቄን ይወቁት! ተጨማሪ

27 June 2023 mejemer fantaw tesema

የዋህና ፍቅር

ባህል ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍ የህብረተሰብ ባህሪ እና አስተሳሰብ ነው። ባህል በሚሰጠን ልምድ ላይ ጥበብ ከተጨመረበት መርህ ይሆናል። መርህ የአዕምሮ ምግብ ነው። እንዴት? ተጨማሪ

14 June 2023 mejemer fantaw tesema

የግል ፍቅር

ፍቅር፣ ቤተሰብና ህብረተሰብ። ስለ ፍቅር ብዙ መጽሀፍ ተጽፏል። በወሬም ብዙ ይወራለታል። ግን ፍቅር ለምን አነሰ? ተጨማሪ

27 May 2023 mejemer fantaw tesema

የአስተሳሰብ ሽፍታ

በአስተሳሰብ ሽፍታ ይሁኑ። ከጀሌ አስተሳሰብ ይላቀቁ። ከሳጥኑ ውጭ ማየት ይለማመዱ። ቀረብ ይበሉና እሰይ የኔ ልጅ ይበልዎት። ተጨማሪ

1
2