mejemer.com
ቀላል ፍልስፍና

ሰባት የቀጠሮ ብልሃት

ባት የቀጠሮ ብልሃት፤
1ኛ፤ የቦታውን እርቀት እና የት እንደሆነ ማወቅ።
2ኛ፤ እንዴት እና በምን መድረስ እንዳለብን ማወቅ።
3ኛ፣ መንገዱ ስንት ጊዜ እንደሚወስድ ማወቅ።
4ኛ፤ ዘግይቶ ከመድረስ ከትንሽ ትርፍ ጊዜ ጋር ቀደም ብሎ መድረስ ይሻላል።
5ኛ፤ ችግር ካጋጠመህ እየመጣሁ ነው ከማለት የት እንዳለህ እና መቼ እንደምትደርስ አሳውቅ።
6ኛ፤ ስብሰባ የምትመራ ከሆነ ከተያዘው ጊዜ ጋር ፊት የሚያደርግ አጀንዳ አዘጋጅ።
7ኛ፤ ረጋ ብለን ካሰብንበት ውኋ የመጠጣት ያህል ቀላል ነው። ቀጠሮ ማክበር ለፈረንጅ ብቻ አይደለም።

አደራ! ቀጠሮ ያክብሩ!

ከታች አስተያየት ይስጡ

* መጻፍ ያለበት
2000

የተሰጡ አስተያየቶች

አስተያየት ገና አልተሰጠበትም። የመጀመሪያው ይሁኑ!