ጠንካራ ይለፍ ቃልና ወቅታዊ ቅያሬ! ክፍል 6
tatariw
Sat, 05/14/2016 - 20:50
2020 ላይ የታረመ

እንደሚታወቀው አብዣኛው ሰው ዊንዶውስ ይጠቀማል። ዊንዶውስን ብዙ ስለሚጠቀም በዛው ልክ ደግሞ ለጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ የኮምፕዩተር ጥቃትን ለመቀነስ የተጠቃሚው አጠቃቀምና ባህሪ ወሳኝ ነው።
የኮምፕዩተር ቫይረስ ምንድነው? ክፍል 9
tatariw
Tue, 05/20/2014 - 20:57
2020 ላይ የታረመ

ባጭሩ የኮምፕዩተር ቫይረስ ማለት ልክ እንደ ማንኛውም ሶፍትዌር ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ባለቸው ሰወች የሚሰራ ሶፍትዌር ነው፡፡ በተለምዶ እንደምናውቀው የጉንፋን ቫይረስ አይደለም፡፡ ቫይረሱ አላማውና አሰራሩ ሌላ ኮምፕዩተር ለመበከል ነው፡፡
ባጭሩ ሶፍትዌር ምንድነው? ክፍል 4
tatariw
Tue, 05/20/2014 - 20:43
2020 ላይ የታረመ

ሶፍትዌር ማለት ባጭሩ አንድ ነጠላ ተግባር ማከናወን የሚችል የትእዛዞች ጥርቅም ማለት ነው፡፡ እነዚህም ነጠላ ሶፍትዌሮች ለምሳሌ ሰነድ መጻፊያወች፣ ኢንተርኔት መቅዘፊያወች፣ ጨዋታወች፣ ስእል መሳሊያወች፣ ፎቶና ቪዴወ ማቀናበሪያወች፣ ወዘተ ናቸው፡፡
የኦፕሬቲንግ ሲስተም እንክብካቤና ደህንነት፤ ክፍል 8
tatariw
Mon, 05/19/2014 - 20:54
2020 ላይ የታረመ

የታወቁትና ዋና ዋና ኦፐሬቲንግ ሲስተሞች ዊንዶውስ፣ ማክ እና ሊነክስ ናቸው፡፡ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ማለት ምን እንደሆነ በፊት በቀላሉ አስረድቻለሁ፡፡ ብዙ ሰው ዊንዶውስ ለጥቃትና ለስለላ የተጋለጠ ነው፡፡
ኮምፕዩተር በቀላሉ እንዳይጠቃ ጥንቃቄ! ክፍል 7
tatariw
Sat, 05/17/2014 - 20:52
2020 ላይ የታረመ

በመጀመሪያ ሁኔታውን ግልጽ ለማድረግ ማንኛውም ኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ኮምፕዩተር ለጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ ይህ ጥቃት ለምሳሌ የተጠቃሚውን የግል መረጃ፣ የተለያዩ ሰነዶችና ከንብረት ጋር የተያያዙ መረጃወችን ለመስረቅ ነው፡፡