Skip to main content
ቆንጆ አስተሳሰብ እንዴት ይሰራል?

መሰረታዊ ኮምፕዩተር እውቀት

ጠንካራ ይለፍ ቃልና ወቅታዊ ቅያሬ! ክፍል 6

አብዣኛው ሰው ዊንዶውስ እንደሚጠቀም ይታወቃል። በዊንዶውስ ብዙ ስለሚጠቀም በዛው ልክ ደግሞ ለጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ የኮምፕዩተር ጥቃትን ለመቀነስ የተጠቃሚው አጠቃቀምና ባህሪ ወሳኝ ነው።.........

የኮምፕዩተር ቫይረስ ምንድነው? ክፍል 9

ባጭሩ የኮምፕዩተር ቫይረስ ማለት ልክ እንደ ማንኛውም ሶፍትዌር ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ባለቸው ሰወች የሚሰራ ሶፍትዌር ነው፡፡ በተለምዶ እንደምናውቀው የጉንፋን ቫይረስ አይደለም፡፡ ቫይረሱ አላማውና አሰራሩ ሌላ ኮምፕዩተር ለመበከል ነው፡፡ ....

ባጭሩ ሶፍትዌር ምንድነው? ክፍል 4

ሶፍትዌር ማለት ባጭሩ አንድ ነጠላ ተግባር ማከናወን የሚችል የትእዛዞች ጥርቅም ማለት ነው፡፡ እነዚህም ነጠላ ሶፍትዌሮች ለምሳሌ ሰነድ መጻፊያወች፣ ኢንተርኔት መቅዘፊያወች፣ ጨዋታወች፣ ስእል መሳሊያወች፣ ፎቶና ቪዴወ ማቀናበሪያወች፣ ወዘተ ናቸው፡፡ ...

የኦፕሬቲንግ ሲስተም እንክብካቤና ደህንነት፤ ክፍል 8

ታወቁትና ዋና ዋና ኦፐሬቲንግ ሲስተሞች ዊንዶውስ፣ ማክ እና ሊነክስ ናቸው፡፡ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ማለት ምን እንደሆነ በፊት በቀላሉ አስረድቻለሁ፡፡ ብዙ ሰው ዊንዶውስ ለጥቃትና ለስለላ የተጋለጠ ነው፡፡ ....

ኮምፕዩተር በቀላሉ እንዳይጠቃ ጥንቃቄ! ክፍል 7

በመጀመሪያ ሁኔታውን ግልጽ ለማድረግ ማንኛውም ኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ኮምፕዩተር ለጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ ይህ ጥቃት ለምሳሌ የተጠቃሚውን የግል መረጃ፣ የተለያዩ ሰነዶችና ከንብረት ጋር የተያያዙ መረጃወችን ለመስረቅ ነው፡፡ ....

ዝርክርክ ባህሪና ጥሩ አጠቃቀም፤ ክፍል 5

የብዙ ዊንዶውስ ተጠቃሚወች በተለይ የኢትዮጵያውያን ችግር ያጠቃቀም ባህሪ ለችግር ያጋልጣቸዋል። ይኸንን እኔ በአይኔ አይቻለሁ፡፡ ነጻ የሆኑ ሶፍትዌሮችን ሳያጣሩ መሰብሰብና ማግበስበስ ያስጠቃል። ...

የኮምፕዩተር የውስጥና የውጭ አካሎችና ስራ ድርሻቸው፤ ክፍል 2

የመጀመሪያው ክፍል ላይ ኮምፕዩተር ምን እንደሆነና በአራት ዋና ዋና ክፍሎች እንደሚከፈል አቅርቤ ነበር፡፡ በተጨማሪም እነዚህ አራት ክፍሎች ምን እንደሆኑና ስማቸውም ተጠቅሶ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ እንዴት እንደሚሰሩ በዝርዝር ይቀርባል፡፡ ...

መሰራታዊ የኮምፕዩተር እውቀት፤ ክፍል 1

ይኸን የስራ ክንውን ለመፈጸም ኮምፕዩተር በአራት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት አራቱም መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ ኮምፕዩተር እንዲሆንና ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ .....

Subscribe to መሰረታዊ ኮምፕዩተር እውቀት