በቅርብ ጊዜ የገቡ
አስታውስ ተለማመድ
tatariw
Mon, 12/26/2022 - 10:27
አስተውሰ። ተለማመድ። ትካሻህ ከፍ፣ አንገትህ ቀና፣ ፊትህ ዘና፣ አካሄድህ ላጥ ላጥ፣ ሃሳብህ ልዩ እና አሳታፊ መሆኑን ሁል ጊዜ አስብበት።
ወዳጄ መስታወት
tatariw
Sat, 09/17/2022 - 17:18
መስታወት ለሁሉም ሰው በየ ግርግዳው ቅርብ ነው። በቦርሳም የሚይዙ አሉ፡ መስታወት ግን ምን ያሳየናል? ትርዒታዊ፣ ቀላል እና ግልጽ ልብ-ወልድ ግጥም። ተጨማሪ ያንብቡ።
ደባልቄ እና ፍቅረኛው!
tatariw
Sun, 09/04/2022 - 21:12
ደባልቄ በአውሮፓ ፍቅረኛውን ለመቀበል ሲሄድ ምን አጋጠመው? የባህል ወግና ፍቅራቸውን ሲጋሩ የሚገልጽ አስገራሚ፣ ቀላል እና ልዩ ግጥማዊ ልብ-ወለድ። ተጨማሪ ያንብቡ ።
ምግብ ተወደደ፤ ሰሞነኛ!
tatariw
Thu, 09/01/2022 - 10:15
የዋጋ ንረት፣ መደበኛ ውሏችን እና ማህበራዊ ህይወታችን ምን ይመስላል? ከምግብ፣ መጠጥ እና ህይወታችን ጋር የተገናኘ አጭር መልዕክት ያቀፈ ግጥም ነው። አተርፍ ባይ አጉዳይ ወይስ መቆጠብ፤ የትኛው ይሻላል? ከፈለጉ ሰምና ወርቅ ማውጣት ይችላሉ? ተጨማሪ ያንብቡ!
ነገር ምግብ እና መጠጥ ወደ ውስጣችን ይገባሉ፤
tatariw
Thu, 08/25/2022 - 16:16
ነገር ምግብ እና መጠጥ በየ ጊዜው ወደ ውስጣችን ይገባሉ። ነገር ሲገባብን ግን ብዙ ልብ አንለውም። ቀልጣፋ እና ጤናማ ኑሮ ለመኖር አቀራረብና እውቀት ይፈልጋል። ምግብ፣ መጠጥና ነገር ለመምረጥ ከባድ አይደለም። ተጨማሪ ያንብቡ!