ጠንካራ ይለፍ ቃልና ወቅታዊ ቅያሬ! ክፍል 6
tatariw
Sat, 05/14/2016 - 20:50
አብዣኛው ሰው ዊንዶውስ እንደሚጠቀም ይታወቃል። በዊንዶውስ ብዙ ስለሚጠቀም በዛው ልክ ደግሞ ለጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ የኮምፕዩተር ጥቃትን ለመቀነስ የተጠቃሚው አጠቃቀምና ባህሪ ወሳኝ ነው።.........
የኮምፕዩተር ቫይረስ ምንድነው? ክፍል 9
tatariw
Tue, 05/20/2014 - 20:57
ባጭሩ የኮምፕዩተር ቫይረስ ማለት ልክ እንደ ማንኛውም ሶፍትዌር ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ባለቸው ሰወች የሚሰራ ሶፍትዌር ነው፡፡ በተለምዶ እንደምናውቀው የጉንፋን ቫይረስ አይደለም፡፡ ቫይረሱ አላማውና አሰራሩ ሌላ ኮምፕዩተር ለመበከል ነው፡፡ ....
ባጭሩ ሶፍትዌር ምንድነው? ክፍል 4
tatariw
Tue, 05/20/2014 - 20:43
ሶፍትዌር ማለት ባጭሩ አንድ ነጠላ ተግባር ማከናወን የሚችል የትእዛዞች ጥርቅም ማለት ነው፡፡ እነዚህም ነጠላ ሶፍትዌሮች ለምሳሌ ሰነድ መጻፊያወች፣ ኢንተርኔት መቅዘፊያወች፣ ጨዋታወች፣ ስእል መሳሊያወች፣ ፎቶና ቪዴወ ማቀናበሪያወች፣ ወዘተ ናቸው፡፡ ...
የኦፕሬቲንግ ሲስተም እንክብካቤና ደህንነት፤ ክፍል 8
tatariw
Mon, 05/19/2014 - 20:54
የታወቁትና ዋና ዋና ኦፐሬቲንግ ሲስተሞች ዊንዶውስ፣ ማክ እና ሊነክስ ናቸው፡፡ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ማለት ምን እንደሆነ በፊት በቀላሉ አስረድቻለሁ፡፡ ብዙ ሰው ዊንዶውስ ለጥቃትና ለስለላ የተጋለጠ ነው፡፡ ....
ኮምፕዩተር በቀላሉ እንዳይጠቃ ጥንቃቄ! ክፍል 7
tatariw
Sat, 05/17/2014 - 20:52
በመጀመሪያ ሁኔታውን ግልጽ ለማድረግ ማንኛውም ኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ኮምፕዩተር ለጥቃት የተጋለጠ ነው፡፡ ይህ ጥቃት ለምሳሌ የተጠቃሚውን የግል መረጃ፣ የተለያዩ ሰነዶችና ከንብረት ጋር የተያያዙ መረጃወችን ለመስረቅ ነው፡፡ ....