Skip to main content
ቆንጆ አስተሳሰብ እንዴት ይሰራል?

የሚወዱትንና የሚያልሙትን ስራ በመላ ያግኙት! ክፍል 1

ማንም ሰው ቢሆን የሚፈልገውንና ያለመውን ስራ ማግኘት ይወዳል። ምክንያቱም ጥሩና ተስማሚ ሥራ ማግኘት ለደመወዝ ብቻ ሳይሆን በራሱ በስራው እርካታ ለማግኘትና እድገት ለመጨመር ነው። ገና ሲጀመር ሥራ የማግኘቱን ሂዴት ስኬታማ ለማድረግ እራሱን የቻለ አካሄድና ስልት አለው።

ከማመልከቻ በፊት ቅድመ ዝግጂት ክፍል 2

በስደት የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ከልብ የፈለግነውና የተመኘነው የስራ አይነት በሙያችን እንዲናገኝ ለማድረግ የተለያዩ እንቅፋቶች ያጋጥሙናል፡፡ በተለይ የመኖሪያ ፈቃድ የሌለን በምንሆን ጊዜ ደህና የሆነ ስራ በሙያችን ለማግኘት ያስቸግራል፡፡

የስራ ማመልከቻ አጻጻፍ፣ ሂደትና ክትትል፤ ክፍል 3

ስራ ማመልከቻ የአመልካቹን ማንነት የሚገልጽ ነው፡፡ ስለዚህ ስራ ማመልካቻ የችሎታና የማንነት መገለጫ መጽሃፍ ነው፡፡ ጥሩ ስራ ለማግኘት አቋራጭ መንገድ የለም! ክትትልና ልፋት ይፈልጋል፡፡ ትኩረት ይጠይቃል፡፡ ኮተት ሳይበዛበት አጠር ብሎ ግልፅና ለመረዳት ቀላል መሆን አለበት፡፡

ለቃለ ምልልስ ቅድሚያ ዝግጅት፤ ክፍል 4

አሁን ደግሞ ለቃለ ምልልስ ከተጠሩ ምን አይነት ዝግጅትና ትኩረት ማድረግ እንደ ሚያስፈልግ አብረን እናያለን። ለቃለ ምልልስ መጠራት ማለት ስራውን ለማግኘት እጩ መሆን ማለት ነው፡፡ ቀጣሪው አካል እርስዎን ፊት ለፊትና በቅርበት.....