ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት ክፍል 8፤ ውኋና ቴሌቪዥኑ

ክፍል 7 ላይ የቪዲዮ ሲግናል የሚያልፍበት ሽቦ ከተጎዳ የቪዲዮ ሲግናሉ ጥራት ይቀንሳል ብየ ጠቅሸ ነበር፡፡ ዛሬ ደሞ ክፍል 8 ላይ ሰፋ አድርጌ ለማስረዳት ዝግጁ ነኝ፡፡ የውኋው ታሪክም ከዚሁ ጋር አብሮ በቀላሉ ይቀርባል፡፡
ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት ክፍል 7፤ ውኋና ቴሌቪዥኑ

አቶ ጀምሬ የሆነ ቦታ ለመሄድ አስበ፡፡ መንገዱን ሲያየው ግን ደስ አላለውም፡፡ መሄድና ማወቅ ያልበት ጉዳይ ስለሆነ እንደምን ብሎ ቀስ ስ ስ እያለ ሄደ፡፡ ሲደርስ ግን ዘግይቶ ደረሰ፡፡ ማወቅ የነበረበት አንዳንድ ነገር አመለጠው፡፡ ዘግይቶ መድረስ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ አሁን የውኋና ቲሌቪዥን እውነተኛ ታሪክ ልንግራችሁ፡፡
ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ ክፍል 4፤

ጎበዝ ለመሆን የወሰነ ሰው፤ ጎበዝ መሆን ይችላል፡፡ ሰነፍ ለመሆን የመረጠ ሰው፤ ሰነፍ መሆን ይችላል፡፡ ዋናው የሰነፍና የጎበዝ ልዩነት፤ ምርጫና ውሳኔ ላይ ያረፈ ነው፡፡ ሰነፍና ጎበዝ ተብሎና ተመርጦ የተፈጠረ ሰው ግን የለም፡፡ የሚከበሩ ሰወች፤ መጀመሪያ እራሳቸው ማክበር እንዳለባቸው ምልክት ያያሉ፡፡
ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ ክፍል 3፤

አንድ የሆነ ሰውዬ፤ ሰው የተሰበሰበበት አዳራሽ ውስጥ፤ ሰላም የምትፈልጉ በሙሉ፤ እስኪ እጃችሁን አውጡ ብሎ በድንገት ከጠየቀ ምን ይፈጠራል ይመስላችኋል? ሁሉም ሰው እጁን ላያወጣ ይችላል፡፡ ሁሉም ሰው ግን፤ ሰላም እንደሚፈልግ በውስጡ ያውቀዋል፡፡
ልብ ማለትና ትኩረት መስጠት፤ ክፍል 2፤

የጽሁፉ አላማ፤ በተፈጥሮ ምልክትና በሰው-ሰራሽ ምልክት መካከል ያለውን ልዩነት ለማሳየት ነው፡፡ መጀመሪያ ከቀላሉ ልጀምር፡፡ የመጀመሪያው ዙር ላይ፤ የተፈጥሮ ምልክት ማየት እንደሚቻል ጠቅሸ ነበር፡፡ ምልክቱን ካየንና ከተሰማን በኋላ፤ ተመሳሳይ መፍትሄ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ባጭሩ ጠቅሸ ነበር፡፡