ለሚሰሩ እጆች

እጆቻችን ተንቀሳቅሰው እንዲሰሩ አዕምሮ ያዛቸዋል፡፡

ተጨማሪ አሳየኝ

ለሚወዱ ልቦች

ልባችን እንዲሰማው የሆነ ነገር ማየትና መስማት አለብን፡፡

ተጨማሪ አሳየኝ

ለሚያስቡ አዕምሮዎች

አዕምሯችን ሁሉንም ነገር መተርጎምና መቆጣጠር ይችላል፡፡

ተጨማሪ አሳየኝ

መጀመር ጣቢያ ላይ ምን አለ?

→ ማሰብም መብላት ነው፤
→ መከባበር ከፍቅር ይበልጣል፤
→ አንደኛ ደረጃና የሰለጠነ አስተሳሰብ፤
→ ሞኝነትና ደግነት ይለያያሉ!
→ የሰው ባህሪ እንጂ የሃገር መጥፎ የለም!
→ ቆንጆ ባህሪ በተፈጥሮ አይገኝም፤
→ ግልጽነት፣ ግጥሞች፣ ፌዝ፣ ሌላም

መጀመር ጣቢያ ምን ያስተምራል?

→ ማሰብና መቁጠር ተመሳሳይ መሆናቸውን ለማሳየት፤
→ ሰው መሆን ብቻ በቂ እንዳልሆነ ለማሳሰብ፤
→ ቆንጆ አስተሳሰብ የሚቆይ መሆኑን ለማሳየት፤
→ ሰወች ሲወስኑ ስህተት እዳያበዙ ለማሳሰብ፤
→ በሃሳብ መቸኮልና መቀለድ ህይወት ያበላሻል፤
→ መሰረታዊ የኮምፕዩተር እውቀት ለመማር፤
→ ልጆች የአማርኛ ፊዴላት እንዲማሩ፤

መጀመር ጣቢያ አላማ

ላም! ፋንታው እባላለሁ፡፡ ኢትዮጵያ እንዴት ብላ ማደግ ትችል ይሆን እያሉ አስበው ያውቃሉ? አስተሳሰብዎ አንደኛ ደረጃ እንዲሆንልዎ ይፈልጋሉ? ለሃገሬ ምን ላርግ እያሉ አስበው ያውቃሉ? የራስዎን አስተሳሰብ ማስተዳደርና መቆጣጠር ይፈልጋሉ? ወይስ እንደ ነገሩ ልክ እንደ እንሰሳዎቹ በእግራችን ተንቀሳቀስን ውለን ካደርን በቂ ነው? ስለዚህ ወደ ትክክለኛ ጣቢያ መጥተዋል፡፡

የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ጠላት ኋላቀር አስተሳሰብ ነው፡፡ ፈቃደኛ ለሆነ ሰው መፍትሄ አለው፡፡ ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ ሁላችንም የተሻለ ሰው መሆን እንችላለን፡፡
ተጨማሪ አሳየኝ
ለሚሰሩ እጆች፣ ለሚወዱ ልቦችና ለሚያስቡ አዕምሮዎች!
** መጀመር **
ተጨማሪ አሳየኝ

እንኳን ወደ ልዩ ጣቢያ መጡ! አስተያየትና ምክር እቀበላለሁ፤ * መጀመር *